Harari BoFEC
No Result
View All Result
  • ዋና ገፅ
  • ቢሮው
    • ስለ እኛ
    • የቢሮ ሃላፊው መልዕክት
    • የስራ ክፍሎች
  • ፕሮግራሞችና ፕሮጀክቶች
    • የቻናል አንድ ፕሮግራም
    • የተቀናጀ የበጀትና የወጪ መረጃ ሥርዓት (IBEX)
    • የፋይናንስ ግልፅነትና ተጠያቂነት (FTA)
  • ሰነዶች
  • ሚዲያ
    • አምዶች
    • የፎቶ አምዶች
    • የቪዲዮ አምዶች
    • መፅሄቶች
  • ሃሳብ መስጫ
  • ዋና ገፅ
  • ቢሮው
    • ስለ እኛ
    • የቢሮ ሃላፊው መልዕክት
    • የስራ ክፍሎች
  • ፕሮግራሞችና ፕሮጀክቶች
    • የቻናል አንድ ፕሮግራም
    • የተቀናጀ የበጀትና የወጪ መረጃ ሥርዓት (IBEX)
    • የፋይናንስ ግልፅነትና ተጠያቂነት (FTA)
  • ሰነዶች
  • ሚዲያ
    • አምዶች
    • የፎቶ አምዶች
    • የቪዲዮ አምዶች
    • መፅሄቶች
  • ሃሳብ መስጫ
No Result
View All Result
Harari BoFEC
ሃሳቦን ይስጡ
No Result
View All Result

የሐረሪ ክልል ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ የ2019 የመጀመሪያ ሩብ ዓመትና የ100 ቀናት ዕቅድ ዝግጅትን ገመገመ።

October 9, 2026
in ሌሎች, ወቅታዊ
0

የሐረሪ ሕዝብ ክልላዊ መንግሥት የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ የ2019 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የሥራ ዕቅድ አፈጻጸምንና የቢሮውን የ100 ቀናት ዕቅድ ገምግሟል።

በግምገማውም የተከናወኑ ሥራዎችን፣ የተገኙ ውጤቶችን፣ የአሠራር ክፍተቶችንና በቀጣይ መሻሻል የሚገባቸውን ጉዳዮች በመወያየት የቢሮውን የሥራ ቅልጥፍና፣ የሪፖርት ጥራትና ውጤታማነት ለማሻሻል አቅጣጫ ተቀምጧል።

የግምገማ መድረኩን ያስጀመሩት የቢሮው ኃላፊ አቶ ሐምዲ ሰለሀዲን፣ በ2018 በጀት ዓመት የታዩ የአሠራር ክፍተቶችን በማረም በ2019 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት የተሻለ አፈጻጸም ለማስመዝገብ መቻሉን ገልጸዋል። በቀጣይም የተቀመጡ ግቦችን ለማሳካት ውጤታማ፣ ቀልጣፋና ተጠያቂነትን የተላበሰ የአሠራር ሥርዓት በመዘርጋት፣ በተቀናጀ አሠራርና በቁርጠኝነት መሥራት እንደሚገባ አሳስበዋል።

በመድረኩ የፕላንና ፕሮግራም ዳይሬክተር ወ/ሮ ስትራ አብዱራህማን የሩብ ዓመቱን አጠቃላይ የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት አቅርበዋል። ሪፖርቱን መነሻ በማድረግ የማኔጅመንት አባላት የተለያዩ ጥያቄዎችንና አስተያየቶችን ያነሱ ሲሆን፣ የተሰጡትን ግብዓቶች በመጠቀም የሥራ አፈጻጸማቸውን እንዲያሻሽሉና በቀጣይ ዕቅዶቻቸው ውስጥ እንዲያካትቱ ለዳይሬክቶሬቶች አቅጣጫ ተሰጥቷል። ውይይቱ በዕቅድ አፈጻጸም፣ በክትትልና ግምገማ እንዲሁም በሪፖርት አቀራረብ ላይ ያሉ ጠንካራ ጎኖችን ለማስቀጠልና የታዩ ክፍተቶችን ለማረም ያለመ ነበር።

የቢሮው ምክትል ቢሮ  ኃላፊ አቶ ያህያ አብዱራሂም በበኩላቸው ወቅቱን የጠበቀና ጥራቱን የጠበቀ ሪፖርት ማዘጋጀት የተቋሙን የሥራ ቅልጥፍና ከማሳደጉም በላይ አመኔታንና መልካም ገጽታን ለመገንባት ጉልህ ሚና እንዳለው ገልጸዋል። የማስፈጸም አቅም ግንባታ ሥራዎችን ማጠናከር፣ የክትትልና ግምገማ ሥርዓቱን ማሻሻል እንዲሁም ሪፖርቶች በትክክለኛ፣ በተረጋገጠና በወቅቱ በተሰበሰበ መረጃ ላይ እንዲመሠረቱ በትኩረት መሥራት እንደሚገባ አስገንዝበዋል።

የቢሮው ኃላፊ አቶ ሐምዲ ሰለሀዲን ውይይቱን ሲያጠቃልሉ ከተቋማዊ ሪፎርም ዋና ዓላማዎች አንዱ ጥራቱን የጠበቀ፣ ትክክለኛና ወቅታዊ የመረጃና የሪፖርት አቀራረብ ሥርዓት መገንባት መሆኑን አስታውሰዋል። የሥራ አፈጻጸም የሚለካው በተጨባጭ ውጤት  ስለሆነ ሪፖርቶች ለበላይ አመራር ከመቅረባቸው በፊት በየክፍሉ ባሉ ባለሙያዎች ተገምግመውና ተጣርተው መቅረብ አለባቸው” በማለት አሳስበዋል። አያይዘውም በዕቅድ አፈጻጸም ወቅት የታዩ መልካም ልምዶችን በማስቀጠል፣ የመንግሥት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርምን በማጠናከር እና የተጀመሩ ሥራዎችን በተቀናጀ መንገድ በማስፋት ለተቋማዊ ለውጡ የሚያበረክቱትን ድርሻ ማጠናከር እንደሚገባ ገልጸዋል።

በመጨረሻም የቢሮውን የ100 ቀናት ዕቅድ  በመገምገም በውይይቱ የተነሱ ግብዓቶችን በቀጣይ ሥራዎች ውስጥ ለማካተትና የተቀመጡ ግቦችን በተሻለ ቅንጅት፣ በትክክለኛ ሪፖርት አቀራረብና ውጤትን መሠረት ባደረገ አፈጻጸም ለማሳካት አቅጣጫ በማስቀመጥ መድረኩ ተጠናቋል።

ShareTweetShare

ተመሳሳይ አመዶች

ብዝሃነትን ማክበርና በምክክር አንድነትን ማጠናከር ለጠንካራ የፌዴራል ሥርዓት ግንባታ ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ።  ህዳር 4/2019 /ገኢትቢ/
ልዩ ልዩ

ብዝሃነትን ማክበርና በምክክር አንድነትን ማጠናከር ለጠንካራ የፌዴራል ሥርዓት ግንባታ ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ። ህዳር 4/2019 /ገኢትቢ/

November 13, 2026
የሐረሪ ክልል ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ በፕሮግራም በጀት ዝግጅት ዙሪያ ሥልጠና ሰጠ  ሐረር – ጥቅምት 19/2019
ስልጠናዎች

የሐረሪ ክልል ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ በፕሮግራም በጀት ዝግጅት ዙሪያ ሥልጠና ሰጠ ሐረር – ጥቅምት 19/2019

October 31, 2026
የሀረሪ ክልል ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ የ100 ቀናት ዕቅድ የ15 ቀናት አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ። – ጥቅምት 17/2019
ሌሎች

የሀረሪ ክልል ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ የ100 ቀናት ዕቅድ የ15 ቀናት አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ። – ጥቅምት 17/2019

October 28, 2026
በሐረሪ ክልል የመሠረታዊ አገልግሎቶችን ጥራትና ተጠያቂነት ለማጠናከር ያለመ የምክክር መድረክ ተካሄደ።
መድረኮች

በሐረሪ ክልል የመሠረታዊ አገልግሎቶችን ጥራትና ተጠያቂነት ለማጠናከር ያለመ የምክክር መድረክ ተካሄደ።

October 9, 2026
የሀረሪ ክልል የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ በሰው ሐብት ትግበራ ፕሮግራም (Human Capital Operation)  የ2019 በጀት ዓመት የቅድመ ዝግጅት ውይይት አካሄደ።
መድረኮች

የሀረሪ ክልል የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ በሰው ሐብት ትግበራ ፕሮግራም (Human Capital Operation)  የ2019 በጀት ዓመት የቅድመ ዝግጅት ውይይት አካሄደ።

October 3, 2026
በሀረሪ ክልል በገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ የአመራር የሥራ ርክክብ ተከናወነ።
ልዩ ልዩ

በሀረሪ ክልል በገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ የአመራር የሥራ ርክክብ ተከናወነ።

October 3, 2026
Load More
Next Post
የሀረሪ ክልል ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ የ100 ቀናት ዕቅድ የ15 ቀናት አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ። – ጥቅምት 17/2019

የሀረሪ ክልል ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ የ100 ቀናት ዕቅድ የ15 ቀናት አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ። - ጥቅምት 17/2019

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

  • About
  • Help
  • Feedback
  • Contact
Call us: + 251 666 0955

Copyright @ 2022 HPRS Bureau of Finance and Economic Corporation , All Rights Reserved

No Result
View All Result
  • ዋና ገፅ
  • ቢሮው
    • ስለ እኛ
    • የቢሮ ሃላፊው መልዕክት
    • የስራ ክፍሎች
  • ፕሮግራሞችና ፕሮጀክቶች
    • የቻናል አንድ ፕሮግራም
    • የተቀናጀ የበጀትና የወጪ መረጃ ሥርዓት (IBEX)
    • የፋይናንስ ግልፅነትና ተጠያቂነት (FTA)
  • ሰነዶች
  • ሚዲያ
    • አምዶች
    • የፎቶ አምዶች
    • የቪዲዮ አምዶች
    • መፅሄቶች
  • ሃሳብ መስጫ

Copyright @ 2022 HPRS Bureau of Finance and Economic Corporation , All Rights Reserved